ከደጋፊዎች የአዳማ እንግዳ፡፡

በማንኛውም የእግር ኳስ ክለብ እንቅስቃሴ እና ውጤት ዙሪያ የክለብ ደጋፊዎች ሚና ይኖራል፡፡ያለ ክለብ ደጋፊዎች ተሳትፎ አንድ ክለብ የተፈለገውን ውጤት ማስመዝገብ አስቸጋሪ ነው፡፡በይበልጥ ውጤታማ የሆኑ ክለቦች በብዛት እና በጥራት ክለቡን በቀጣይነት የሚደግፉ ደጋፊዎች ያላቸው ክለቦች ናቸው፡፡አለማቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ስለ ደጋፊዎች ሲጠቅስ ደጋፊዎች ’የእግር ኳስ ጨዋታ ውበት ናቸው’ ነው የሚላቸው፡፡የተለያዩ የአፍሪካ በይበልጥም የአውሮፓ ሀገራት ክለቦች በክለብ