ትኩረት

አለም አቀፍ የእግር ኳስ ክለቦችን የእድገት ሁኔታ ስናይ ሀገሮች ስፖርቱ ከማህበራዊ ጠቀሜታ አልፎ የሀገሮች ፖለቲካዊ እና የማንነት መገለጫ በመሆኑ እና በይበልጥም ለሀገራቸው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ውስጥ ትልቅ አስተዋጽዖ እያደረገ ያለ ዘርፍ መሆኑን በመረዳት ለክለቦች አለማቀፋዊ የክለብ አደረጃጀት እና አሰራር ስርአት በመፍጠር ከመንግስት የገንዘብ ድጎማ አልፈው በየአመቱ ክለቦች የራሳቸውን ቋሚ የገቢ ምንጭ በማዳበር በሀገራቸው ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ

የ 2006 ዓ.ም. ወደ ፕሪሚየር ሊግ የመመለስ ውጤታማነት፡፡

  የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አመራር አካላት የክለቡ ቦርድ አመራር፤የከተማው ካቢኔ እና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በአንድ አመት ብሄራዊ ሊግ ቆይታ ወደ ነበረበት ፕሪሚየር ሊግ ለማሳደግ ከመጀመሪያው ከ2005 ዓ.ም ከወረደበት ጊዜ አንስቶ መሰረታዊ የክለቡን ነባራዊ ችግሮች ላይ ጥናት በማድረግ የክለቡን አደረጃጀት በተወሰነ ደረጃ በማስተካከል እና ልምድ ያላቸውን አሰልጣኞች፤ስፖርተኞችን በመመልመል፤ለክለቡ የሚያስፈልገውን አቅርቦት በማሟላት እና ድጋፍ እና

ለክለባችን እድገት የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ነው፡፡

የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2007 ዓ.ም በፕሪሚየር ሊጉ ተሳትፎ ቀጣይነት እና መሰረት ባለው መልኩ ውጤታማ ለመሆን የክለቡን የስትራቴጂክ እቅድ ከማዘጋጀት ጀምሮ፡ክለቡ ህዝባዊ መሰረት እንዲኖረው የክለቡ የደጋፊ ማህበር በማቋቋም ደረጃ በደረጃ ህብረተሰቡ በባለቤትነት የሚሳተፍበት እና ተጠቃሚ የሚሆንበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የተለያዩ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ክለባችን እንደማንኛውም በሀገራችን ካሉ ውጤታማ የሆኑ ክለቦች እና በአህጉር አቀፍ ደረጃ